Members Registration Full Name * Gender * Male Female Member’s Birth Place * Current Country *AfghanistanÅland IslandsAlbaniaAlgeriaAmerican SamoaAndorraAngolaAnguillaAntarcticaAntigua and BarbudaArgentinaArmeniaArubaAustraliaAustriaAzerbaijanBahamasBahrainBangladeshBarbadosBelarusBelgiumBelauBelizeBeninBermudaBhutanBoliviaBonaire, Saint Eustatius and SabaBosnia and HerzegovinaBotswanaBouvet IslandBrazilBritish Indian Ocean TerritoryBritish Virgin IslandsBruneiBulgariaBurkina FasoBurundiCambodiaCameroonCanadaCape VerdeCayman IslandsCentral African RepublicChadChileChinaChristmas IslandCocos (Keeling) IslandsColombiaComorosCongo (Brazzaville)Congo (Kinshasa)Cook IslandsCosta RicaCroatiaCubaCuraçaoCyprusCzech RepublicDenmarkDjiboutiDominicaDominican RepublicEcuadorEgyptEl SalvadorEquatorial GuineaEritreaEstoniaEthiopiaFalkland IslandsFaroe IslandsFijiFinlandFranceFrench GuianaFrench PolynesiaFrench Southern TerritoriesGabonGambiaGeorgiaGermanyGhanaGibraltarGreeceGreenlandGrenadaGuadeloupeGuamGuatemalaGuernseyGuineaGuinea-BissauGuyanaHaitiHeard Island and McDonald IslandsHondurasHong KongHungaryIcelandIndiaIndonesiaIranIraqIrelandIsle of ManIsraelItalyIvory CoastJamaicaJapanJerseyJordanKazakhstanKenyaKiribatiKuwaitKyrgyzstanLaosLatviaLebanonLesothoLiberiaLibyaLiechtensteinLithuaniaLuxembourgMacao S.A.R., ChinaMacedoniaMadagascarMalawiMalaysiaMaldivesMaliMaltaMarshall IslandsMartiniqueMauritaniaMauritiusMayotteMexicoMicronesiaMoldovaMonacoMongoliaMontenegroMontserratMoroccoMozambiqueMyanmarNamibiaNauruNepalNetherlandsNew CaledoniaNew ZealandNicaraguaNigerNigeriaNiueNorfolk IslandNorthern Mariana IslandsNorth KoreaNorwayOmanPakistanPalestinian TerritoryPanamaPapua New GuineaParaguayPeruPhilippinesPitcairnPolandPortugalPuerto RicoQatarReunionRomaniaRussiaRwandaSaint BarthélemySaint HelenaSaint Kitts and NevisSaint LuciaSaint Martin (French part)Saint Martin (Dutch part)Saint Pierre and MiquelonSaint Vincent and the GrenadinesSan MarinoSão Tomé and PríncipeSaudi ArabiaSenegalSerbiaSeychellesSierra LeoneSingaporeSlovakiaSloveniaSolomon IslandsSomaliaSouth AfricaSouth Georgia/Sandwich IslandsSouth KoreaSouth SudanSpainSri LankaSudanSurinameSvalbard and Jan MayenSwazilandSwedenSwitzerlandSyriaTaiwanTajikistanTanzaniaThailandTimor-LesteTogoTokelauTongaTrinidad and TobagoTunisiaTurkeyTurkmenistanTurks and Caicos IslandsTuvaluUgandaUkraineUnited Arab EmiratesUnited Kingdom (UK)United States (US)United States (US) Minor Outlying IslandsUnited States (US) Virgin IslandsUruguayUzbekistanVanuatuVaticanVenezuelaVietnamWallis and FutunaWestern SaharaSamoaYemenZambiaZimbabwe Contact Number * User Email * Confirm Email * Username * User Password * Confirm Password * የአባላት መተዳደሪያ ህግና ደንብ * I agree with SHEWA AMHARA INTERNATIONAL ASSOCIATION’S members terms and conditions.ሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር የአባላት መተዳደሪያ ህግና ደንብ። ሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር የአባላት መተዳደሪያ ህግና ደንብ። አባል፡ ከላይ ስሜ የሚታየው፣ የትውልድ ቦታ፣ የትውልድ ዓመት እና አድራሻዬ እውነተኛነት አረጋግጣለሁ። ዕድሜዬ ቢያንስ 18 ዓመት ሲሆን ከሸዋ-አማራ ነኝ፣የሸዋን የአማራ ህዝብ ወግ እና እሴት አክባሪ እና ተከታም ነኝ፣የፅንፈኛ ድርጅቶችን ፀረ-አማራነት አስተሳሰብ በግልፅና ያለማወላወል እቃወማለሁ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ሠራዊት (ኦነግ/ኦላአ)፣ የብልፅግና ፓርቲ (ፒ.ፒ.ፒ.)፣ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ሕወሓት) እና ሌሎች መሰል ፀረ-አማራ ፓርቲዎች፣ ፀረ-አማራ ወታደራዊ ንቅናቄዎች እና ፀረ-አማራ ተቋማትን በፅኑ አወግዛለሁ እቃወማለሁ። ፀረ-አማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ ሃይሎች ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት መውጣት አለባቸው ብዬ አምናለሁ ለዚህም እታገላለሁ። የድርጅቱን የአባልነት መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ እስካሟላ ድረስ በድርጅቱ ውስጥ የመምረጥ፣የመመረጥ እና ተመረጮችን የመጠቆም መብት አይኖረኝም። ማንነቴን በማጭበርበር ወይም በፀረ-አማራነት ከተሰማሩ አካላት ጋር ግንኙነት እንዳለኝ ከታወቀ የሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር አባል ከመሆን እገለላለሁ ከዚህም ጋር ተያይዞ የሚመጣውን እድል ሁሉ አጣለሁ። እንደ አባል የድርጅቱን ህጎች፣ መመሪያዎች እና የስነምግባር ደንቦች ለማክበር ተስማምቻለሁ። የሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር መስፈርቱን ካላሟላሁ ወይም ከድርጅቱ አላማ እና ከአማራ ህዝብ እሴት ጋር ካልተጣጣመ በማንኛውም ሰአት አባልነቴን የመከልከል እና አባልነቴን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን ተስማምቼ ተቀብያለሁ። አባል ከሆንኩ የሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር መተዳደሪያ ደንብን ሙሉ በሙሉ እንደምቀበል ተስማምቻለሁ። አባልነት፡- አባልነት ማለት ዝቅተኛውን አመታዊ የአባልነት ክፍያ በአንድ ጊዜ ወይም ወርሃዊ ለሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር የሚከፍል አባል መሆንን የሚያመለክት፣ ከድርጅቱ ጋር የተወሰነ ደረጃ ተሳትፎ ወይም ትስስር ያለው እና የተወሰኑ መብቶችን ማግኘት እችላለሁ ብዬ እስማማለሁ። በሸዋ አማራ አለም አቀፍ ማህበር የተቀመጡትን የአባልነት መስፈርቶች የሚያሟሉ አባላት የመምረጥ መብት ያላቸው ብቻ እንደሆኑ ተስማምቻለሁ እናም አባላት ለመምረጥ ወይም ለመሪነት ሚና እጩዎችን ለመጠቆም የሚያበቃ መብት ከማግኘቴ በፊት አስራ ሁለት (12) ተከታታይ ወራት የአባልነት ክፍያዎችን ስብሰባዎችን መሳተፍ እና ሌሎች ግዴታዎችን መሟላት እንዳለባቸው እስማማለሁ። ለመሪነት ሚና ለመመረጥ የሚያስቡ አባላት ለመመረጥ ቢያንስ ለሁለት (2) ተከታታይ ዓመታት የአባልነት ግዴታዎችን ማለትም ክፍያዎችን መፈፀም ስብሰባዎችን መካፈል እና ሌሎች ማህበሩ የሚሰጣቸውን መመሪያዎች ለማክበር እስማማለሁ። አንድ አባልነት አንድ ድምጽ ብቻ እንዳለው እስማማለሁ። የአባልነት ክፍያዬን ለተከታታይ ስድስት (6) ወራት መክፈል ካልቻልኩ፣ ወይም የአባልነት ክፍያዬን በአንድ ጊዜ ክፍያ ካልከፈልኩ በስድስት(6) ወራት ውስጥ የአባልነት ክፍያዬን በአንድ ጊዜ ካልከፈልኩ፣ የአባልነቴ ወዲያውኑ ይሰረዛል ወይም ይጠፋል። 0 characters Please sign your full name down below to acknowlage you are 18 or over the age of 18 * Type your full name * Submit